እድሜ ጠገቡ የባቡር መስመር

Sharing addisinformer is caring!

ፒላተስ ባቡር ይባላል፡፡

በፒላተስ ስዊዘርላንድ ተራራማ አካባቢዎች የሚሰራ ባቡር ነው፡፡

እስከ 2072 ሜትር የሚረዝም ተራራ ላይ ሲወጣና ሲወርድ 120 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡

ይህን ርቀት ለመውጣትም ባቡሩ ግማሽ ሰዓት ሲፈጅበት ለመውረድ ደግሞ 40 ደቂቃ ይፈጅበታል፡፡

በዓመት እስከ ሶስት መቶ ሺህ ሰዎችን የሚያመላለስው ባቡር በእስካሁን አገልግሎቱ አደጋ አልደረሰበትም፡፡

እ.አ.አ በ1898 የተሰራው የባቡር መስመር እስካሁንም በመጀመሪያው የባቡር ሃዲድ ላይ እየተጠቀመ ይገኛል፡፡

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *