እነዚህን ነጥቦች ካሟሉ ስራዎን ይቀይሩ

Sharing addisinformer is caring!

ብዙዎች ስራ ስለመልቀቅ ሲያስቡ የተለያዩ ምክንያቶችን ያስቀምጣሉ፡፡ እንደ ቅጥር ባለሙያዎች ከሆነ አንድ ሰው ያለምንም ጸጸት ስራ ለመልቀቅ የሚያስገድዱትን ስድስት ነጥቦች አስቀምጠዋል፡፡

  1. ሰኞ ወደ ስራ ለመግባት ከምር እያስጠላዎት ከመጣ
  2. ባለፉት ጥቂት ወራት ምንም ዕውቀት በስራ ገበታዎ ላይ እያገኙ ካልሆነ

3.በስራዎ ቦታ ድብርት የሚያጠቃዎ ከሆነ

  1. በስራ ገበታዎ ላይ ሃሳብዎ የማይደመጥ ከሆነ

5.ስራዎ በህይወትዎ ላይ ተጽእኖው ትልቅ ከሆነ፡፡ ለማህበራዊ ህይወትዎ ጊዜ ካጡ

6.ጤናዎን እየተጎዳ ከሆነ

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *