ሞ ፋራህ አበረታች መድሃኒት ተጠቅሟል

Sharing addisinformer is caring!

የእንግሊዛዊው ሯጭ ሞ ፋራህ አሰልጣኝ ሆኑት አሜሪካዊው አልቤርቶ ሳላዛር ሯጮቹ አበረታች መድሃኒት እንዲጠቀሙ አድርጓል ተባለ፡፡

ከዓለም አቀፉ ጸረ አበረታች ድርጅት ሾልኮ የወጣ መረጃ እንደሚያሳው ሳላዛር አትሌቶቹ አበረታች መድሃኒት እንዲተቀሙ ያበረታታ ነበር፡፡

ሰላዛርም ሆነ ሞ ፋራህ ግን ምንም አይነት ጥፋት አለመፈጸማቸውን በተደጋጋሚ አስታውቀዋል፡፡

ሾልኮ እንደወጣው መረጃ ከሆነ ሳላዛር ሞ ፋራህን ጨምሮ ለሌሎች አትሌቶቹ ለተለያዩ ህመሞች የሚሰጡ የሚፈቀዱ አበረታች መድሃኒቶችን አትሌቶቹ ሳይታመሙ እንዲያበረታታቸው ሰጥቷቸዋል፡፡

ሾልኮ ወጣውን ሪፖርት የሩሲያ የመረጃ ቀበኞች (ሃከሮች) ለእንግሊዙ ሰንዴይ ታይምስ አሳልፈው ሳይሰጡ አልቀርም ተብሏል፡፡

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *