ውጤታማ ያልሆኑ መድሃኒቶች ስጋት ፈጥረዋል

Sharing addisinformer is caring!

አንቲባዮቲክስ የሚባሉ መድሃኒቶች ውጤታማ መሆን ወዳለመቻል እየቀረቡ ነው ተባለ፡፡

በዚህ ምክንያትም አንድ አንድ በባክቴሪያ የሚመጡ በሽዎች ሰዎችን ለአደጋ እያጋለጡ ነው ተብሏል፡፡

12 የሚሆኑት በባክቴሪያ የሚከሰቱ በሽታዎች አደጋ ሊያስከትሉ ይችላሉ አንደተመራማሪዎቹ ገለጻ፡፡

አንዳንዶቹ መድሃኒት የማያድናቸው ደረጃ ደረሱ ሆነዋል፡፡

ጥቂት የሚባሉት ደግሞ እስከ ህልፈተ ህይወት የሚደረስ ችግር እያስከተሉ መሆኑን ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡

 

 

 

 

 

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *