የሳምባ ካንሰርን በቀላሉ መለየት ተቻለ

Sharing addisinformer is caring!

ቀደም ሲል ውስብስብ የነበረውን የሳምባ ካንሰራ መመርመሪያ ዘዴ በአዲስ ዘዴ ተተካ፡፡

ዘዴው ከአፍንጫ የሚገኝን ፈሳሽ በመጠቀም የሚደረግ ነው፡፡

ሆኖም አዲሱ ዘዴ ካንሰሩ መጠንን የሚያሳይ አይደለም ተብሏል፡፡

ቀደም ሲል ሳምባ ካንሰርን ለማወቅ የደረት ኤክሴይና ስካን ነበር የሚደረገው፡፡

እንደባለሙያዎች ከሆነ የሳምባ ካንሰር መጀመሪያ ላይ ምን ዓይነት ምልክት አያሳይም፡፡

ሆኖም ችግሩ ያለባቸው ሰዎች የማይቋረጥ ሳል ይኖራቸዋል፡፡

 

 

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *