ባለ ብረት አንገቷ

Sharing addisinformer is caring!

አንዲት የኒውዚላንድ ወጣት አንገቷ ላይ በቦክስ በመመታቷ በደረሰባት ጉዳት ለረዥም ጊዜ ኮማ ውስጥ እንድትሆን አስገድዷታል፡፡

አሜሊያ ራይነር ክራይስት ቸርች ውስጥ ከአንድ ሙዚቃ ድግስ ስትመለስ ነበር ጉዳቱ የደረሰባት፡፡

አራት ወንዶች የደበደቧት አሜሊያ የመተንፈሻ ቱቦዋ መሰበሩ ታውቋል፡፡

በዚህ ምክንያትም ጉሮሮዋ ላይ በደረሰው ጉዳተ መተንፈስ እንድትችል የብረት ቱቦ ጉሮሮዋ ላይ ተገጥሞላታል፡፡

ቀዶ ጥገናወን መጀመሪያ ላይ ለማድረግ በታሰበበት ቀን ሳምባዋ ላይ በተፈጠረ ህመም ምክንያት የብረት ቱቦው አሜሊያ ጉሮሮ ላይ ዘግይቶ ነው የተተከለው፡፡

 

 

 

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *