ችግር ብልሃትን ይወልዳል

Sharing addisinformer is caring!

ማርክስ ሜሌሲዮ በፊሊፒንስ ዋና ከተማ ማኒላ ነዋሪ ነው፡፡

የ23 ዓመት ወጣት ሳለ አንድ ሰካራም አጋጣሚ ተኩስ ሲከፍት ማርከስን ይመታዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም ማየት ይሳነዋል፡፡

የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤት ሆነው ማርክስ የደረሰበት ችግር ትኩረቱን ማየት ለተሳናቸው እንዲያደርግ አድርጎታል፡፡

ማይክሮሶፍት የሰራውንና የምስሎችን ምንነት ወደ ጽሁፍ የሚቀይረውን ቴክኖሎጂ ተጥቅሞ ኩባንያው ጽሁፉን ወደ ድምጽ የሚቀይር መሳሪያ ሰርቷል፡፡

በዚህም ማየት የተሳናቸው ሰዎች ኮምፒውተር ላይ ያለው ቪዲዮም ሆነ ምስል ወደ ድምጽ ይቀይርላቸዋል፡፡

መርክስም በዚህ ስራው ከፍተኛ እውቅና በማግኘት ላይ ይገኛል፡፡

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *