ዊኪፔዲያ ነጸ አገልግሎት ጀመረ

Sharing addisinformer is caring!

ዊኪፔዲያ የተባለው መረጃ አቅራቢ ድርጅት ኢራቅ ለሚገኙ ደንበኞቹ ያለምንም የኢንተርኔት ግንኙነት ነጻ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

ዊኬፒዲያ ይህን ያደረገው ዊኪፔዲያ ዜሮ በሚባለው ፕሮጀክቱ ነው፡፡

ድርጅቱ ከ2012 ጀምሮ በ59 ሀገራት አገልግሎቱን በነጻ ለመስጠት እቅድ ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡

እንደ ድርጅቱ ከሆነ ይህንን ያደረገው ለሰው ልጆች ዕውቀትን ለማድረስ ካለው አቋም ነው፡፡

ድርጅቱ ያለምንም የኢንተርኔት ግንኙነት የሚሰጠው አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ነው በኢራቅ ተግባራዊ የሚሆነው፡፡

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *