የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራ ጉዳት አሳሳቢ ሆኗል

Sharing addisinformer is caring!

ከተለምዶዋዊው ስጋራዎች የተሻሉ ናቸው የሚባሉት የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራዎች አደጋ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል፡፡

የ32 ዓመቱ ካናዳዊ ቴሬንስ ጆንሰን ሰሞኑን የኤሌክትሮኒክስ ሲጋራው ባትሪ ኪሱ ውስጥ ፈንድቶ እግሩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፡፡

ጆንሰን ከባለቤቱ ጋር አንድ ምግብ ቤት አቅራቢያ ቆሞ እያለ ሲጋራው የፈነዳ ሲሆን እሳትም ፈጥሯል፡፡

ግለሰቡ እግሩ ቆዳ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት ጤነኛ ቆዳ ከሌላ የሰውነቱ ክፍል ወደተጎዳው እንዲቀየርለት ተደርጓል፡፡

ከእግሩ በተጨማሪ በሁለቱም እጆቹ ላይ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት ደርሶበታል፡፡

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *