ትራምፕ ኦባማን ተጠያቀ አደረጉ

Sharing addisinformer is caring!

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረጉባቸው ሰላማዊ ሰልፎች የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ እጅ አለበት ሲሉ ወቀሱ፡፡

ትራምፕ ይህንን ያስታወቁት ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ነው፡፡

ሆኖም ለቅሬታው የሚሆን ማስረጃ ማቅረብ አለመቻላቸው ታውቋል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ትራምፕ መገናኛ ብዙሃን እጅ እየገቡ ያሉ ሚስጥራዊ መረጃዎች በኦባማ ቅርብ ሰዎች ወጡ ናቸው ብለዋል፡፡

ትራምፕን ጨምሮ አንዳንድ ሪፐብሊካን አባላት ትራምፕ ላይ የሚካሄዱ ሰልፎች የቀድሞው ፕሬዝዳንት ለምርጫ ሲወዳደሩ በሚደግፏቸው አባላት የተቀነባበሩ ናቸው በሚል ኦባማን ያብጠለጥላሉ፡፡

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *