የዶናልድ ትራምፕ የገዞ እገዳ ለመሃመድ አሊ ልጅም ተረፈው

Sharing addisinformer is caring!

የዶናልድ ትራምፕ የጉዞ እገዳ በሀገሪቱ ዜጎች ላይም ጫና እያሳደረ መሆኑን ዘገባዎች ገለጹ፡፡

ከዚህ ውስጥ ደግሞ ችግሩን የቀመሰው የታዋቂው ቦክሰኛ የመሃመድ አሊ ልጅ ሆነው መሃመድ አሊ ጁኒየር ነው፡፡

መሃመድ አሊ ጁኒየር ከእናቱ ጋር ጀማይካ ቆይተው ሲመሉ ፍሎሪዳ በሚገኘው ሆሊውድ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ውስጥ በደህንነት ሰራተኞች እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡

መሃመድ አሊ ጁኒየር ለሲኤን ኤን እንዳስታወቀው ደህንነቱ ስል ማንነቱ እና እምነቱ እንዲሁም ከየት እንደሚመለስና ለምን እንደሄደ እንደጠየቀው አስረድቷል፡፡

እናቱ ደግሞ  የመሃመድ አሊ ሚስት እንደነበረች በመጠቆም ፎቶ ስታሳያቸው ወዲያው ለቀዋታል ተብሏል፡፡

 

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *