ግዙፉ የጭንቅላት ዕጢ በተሳካ ሁኔታ ወጣ

Sharing addisinformer is caring!

ሱታት ሜሳቲ ተባለ ታይላንዳዊ ከሁለት ዓመቱ ጀምሮ ጭንቅላቱ ላይ በቀለውን ዕጡ በተሳካ ሁኔታ ለማስወጣት ቻለ፡፡

ሜሳቲ በችግር ምክንያት በየወቅቱ እያደገ ጭንቅላቱ ሁለት እጥፍ የሆነውን ዕጢ ማስወጣት ሳይችል ቀርቷል፡፡

ሆኖም ከዓመታት በኋላ አሁን የተሳካ ቀዶ ህክምና በማድረግ ዕጢውን ማስወጣት ችሏል፡፡

ከበጎ አድራጊ ግለሰብ ባገኘው ሁለት ሺህ ዶላር ነው ቀዶ ጥገናው የተካሄደለት፡፡

ታይንዳዊው ከህክምናው በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጠነኛና ደስተኛ ህይወት ለመምራት ተዘጋጅቻለሁ ለዚህም ምስጋና አቀርባለሁ ብሏል፡፡

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *