ግብጽ በግድቡ ዙሪያ ጥርጣሬ ገብቷታል

Sharing addisinformer is caring!

ኢትዮጰያ የህዳሴ ግድብን ሃይል የማመንጨት አቅም ወደ 6450 ሜጋ ዋት ማሳደጓ ግብጽ ላይ ጥርጣሬ መፍጠሩ ተገለጸ፡፡

እንደማዳማስር ዘገባ ከሆነ ግድቡ በተደረገለት የጀነሬተር የማመንጨት አቅም ማሻሻያ ነው 450 ተጨማሪ ሃይል ለማመንጨት የበቃው፡፡

ሆኖም የግብጽና ሱዳን ባለስልጣናት ስለአቅም ማሳደጉ ምንም ሚውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል፡፡

ሁለቱም ሀገራት ስለጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቅርበዋል ተብሏል፡፡

 

 

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *