ደቡብ ሱዳናዊያን አውስትራሊያ ውስጥ መድልዎ እየደረሰባቸው ነው

Sharing addisinformer is caring!

አውስትራሊያ ሜልቦርን የሚገኙ ደቡብ ሱዳናዊያን የዘር መድልዎ እደረሰባቸው መሆኑን አስታወቁ፡፡

በሜልቦርን የህዝብ ትምህርት ቤት የሚማሩ ደቡብ ሱዳናዊያን ናቸው መድልዎው እየደረሰባቸው እንደሆነ የገለጹት፡፡

ሆኖም አንዳንዶች መድሎው በሁሉም አፍሪካዊያን ተማሪዎች ላይ መሆኑን እየገለጹ ነው፡፡

በዚህ መሰረትም አፍሪካዊያን ተማሪዎች ሶስትና ከሶት በላይ ሆነው እንዳይሰበሰቡ በትምህርት ቤቶቹ ህግ ወጥቷል፡፡

ለዚህ ደግሞ ምክንያት የሆነው በአውስትራሊያ የሚገኙ የጋንግ ቡድኖች ደቡብ ሱዳናዊያን ተማሪዎች ሲሰባሰቡ ቸግረ ለመፍጠር ነው በሚል ስለሚያጠቋቸው ነው ተብሏል፡፡

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *