ፍቅረኞቻቸውን የሚሸውዱ ሴቶች ባህሪ

Sharing addisinformer is caring!

ተመራማሪዎች ፍቅረኞቻቸውን ወይንም ባሎቻቸውን የሚሸውዱ ሴቶችን ባህሪ ለመለየት መቻላቸው አስረዱ፡፡

እንደተመራማሪዎቹ ከሆነ ምርምሩን ያደረጉት በመቶዎች በሚቆጠሩ ወጣት ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ነው፡፡

በዚህ መሰረትም በወሲብ ግንኙነት ወቅት እርካታ ላይ እንደደረሱ የሚያስመስሉ ሴቶች ጓደኞቻቸው ላይ ሌላ ወንድ የመደረባቸው ሁኔታ ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡

ሆኖም ይህ ግን በእርካታው ብዛትና በመዋሸታቸው መካከል ስላለው ግንኙነት ግን ምንም ያሉት ነገር የለም፡፡

እንደወሲብ ባለሙያዎች ከሆነ ግን ብዙ ጊዜ የወሲብ እርካታ ላይ የደረሱ የሚያስመስሉ ሴቶች ጓደኞቻቸው ላይ ሌላ ወንድ የመደረብ እድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡

Sharing addisinformer is caring!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *